Tuesday, March 3, 2015

የምርጫው ሩጫ የት እንደሚያድርስ የታወቀ ነው።
የኢትዮጵያ ምርጫ እንደተለመድው ገዢው ፓርቲ እንደ ለመደው ፱፭% ተወዳድሬ አሸነፍኩ እንደሚለን ሳይታለም የተፈታ ነው  ግን ህዝብ ለማደናገር ምን አለ ሌላው መንገድ ቢፈልግ። የአውሮፓ እና የአሜሪካ እርዳታቸው እንደሆነ የነሱ ጥቅም እስከተበረ የሌላ ጉዳያቸው እንዳልሆነ ጠንቅቀን እናቀለን በዚህም  መሰረት የገዥ ፓርቲው ተለጣፍ ድርጅቶች እንወዳደር እያለ ለይስሙላ በ ኢቲብ ለይስሙላ እያሳየ ይገኛል  ፥፥ ሕዝቡ ግን ይህንን ጠንቅቆ ያውቀዋል ፣፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ገዥ ፓርቲ እንደማይፍልገው ጠንቅቆ ያውቀዋል ይህን የተረዳው ገዥው ፓርቲው ከወዲሁ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል ።ይኸውም በየ ጦር ካምብ ስለ ምርጫው ቅስቀሳ እያካሔደ ይገኛል በቅርቡ የበላይ ሹማምንት ስለ ምርጫው ኮርስ
ሲሰጥ ሰንብተዋል በህግ መንግስቱ ወታደሩ ከማንም የፓለቲካ ድርጅት ነፃ ነው ይላል ግን በግዳጅ ኢህአዴግ፥ምረጥ እያለ የፓለቲካ ትምህርት እየሰጣቸው ይገኛል።


No comments:

Post a Comment